Amharic Quran

113|1|በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
113|2|«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
113|3|«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
113|4|«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
113|5|«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»

Pages ( 113 of 114 ): « Previous1 ... 111112 113 114Next »