Amharic Quran

110|1|የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
110|2|ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
110|3|ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡

Pages ( 110 of 114 ): « Previous1 ... 108109 110 111112 ... 114Next »