Amharic Quran

112|1|በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
112|2|«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
112|3|«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
112|4|«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

Pages ( 112 of 114 ): « Previous1 ... 110111 112 113114Next »