Amharic Quran

108|1|እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
108|2|ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
108|3|ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

Pages ( 108 of 114 ): « Previous1 ... 106107 108 109110 ... 114Next »