Amharic Quran

105|1|በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
105|2|ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
105|3|በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
105|4|ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
105|5|ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡

Pages ( 105 of 114 ): « Previous1 ... 103104 105 106107 ... 114Next »