Amharic Quran

106|1|ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
106|2|የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
106|3|ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
106|4|ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡

Pages ( 106 of 114 ): « Previous1 ... 104105 106 107108 ... 114Next »