Amharic Quran

109|1|በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
109|2|«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
109|3|«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
109|4|«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
109|5|«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
109|6|«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡

Pages ( 109 of 114 ): « Previous1 ... 107108 109 110111 ... 114Next »